ባለቤትህ ከማገጠችብህ ይህንን አድርግ - ባልሽ ከማገጠብሽ ይህንን አድርጊ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 37

  • @Keabe-q8z
    @Keabe-q8z 8 дней назад +28

    ይኸው በ20 አመቴ የገባሁበት ትዳር ዛሬ 42 አመቴ የ4ቆነጃጅት እናት ነኝ ፍቅር ሰላም ካለ ሌላው ትርፍ ነው ሰፊ ፍላጎት አያስፈልግም እንደ አቅም እንደቤት ከተኖረ ቀላል ነው እንጀራ በወርቅ አይበላ ገንዘብ ቢቆለል አይበላም

  • @ልጅናሆምዩቱቤ
    @ልጅናሆምዩቱቤ 7 дней назад +2

    ጊዜህን ሰዉተህ በነፃ ስላስተማርክን እናመሰግናለን 🙏

  • @EtenGetenet
    @EtenGetenet 7 дней назад +2

    አንተ ምርጥ ሠዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @እድልHabetamu
    @እድልHabetamu 7 дней назад +6

    እኔ ጥያቄ የማገጠ ወንድ ወይም ሴት ተፀፅተው ወደ ትዳራቸው ከልባቸው ይመለሳሉ ሊታመኑ ይችላሉ ቪዲዮ ብትሰራልን ብዙ ሰዎች ማወቅ ይፈልጋሉ ይቅር ለመባባል ትዳርን እንዳይፈርስ ልጆች እንዳይገላቱ❤❤

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 8 дней назад +8

    እግዚአብሄር ይጠብቀን ከክፉ ነገር።ኢትዮጵያ በኤችአይቪ በአፍሪካ 3 ተኛ ናት መማገጥ ከባድ ነው በተላይ ሴቶች ትዳር ያለው ወንድ አማግጦሽ ቢያገባሽ ሁሌም የሲዖል ህይወት ነው ሚያኖርሽ የተገፋች ሴት እንባ ይከተላል

    • @ZuzuBintIselam
      @ZuzuBintIselam 8 дней назад +1

      አላህ ይበቀላቸው

    • @shekatelebenatsheka6143
      @shekatelebenatsheka6143 7 дней назад +1

      የሚያስፈራው በሽታው ነው እንዴት ሰው በህይወቱ ይቀልዳል ይሄ ልክፍትነው ብቻውን ቢሞት ጥሩነበር ሚስቱንም ይዞ ባሉዋንም ይዛ እነዚ ነፍስገዳይ ናቸው የሰው መጥፋት ምክንያት መሆን ከመግደል አይተናነስም

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 7 дней назад

      @@shekatelebenatsheka6143 መፃፍ ቅዱስ ላይ ለሰው ህይወት ውድቀት ተብሎ የተጻፈው በብዛት ዝሙት ነው ብቻ ደስ አይልም እግዚአብሄር እኛን የፈጠረን እንደ ቤተመቅደስ ንጹህ አርጎ ነው በመላ ሰውነታችን ይዘዝበት

  • @oertodokes
    @oertodokes 7 дней назад +2

    እንደው ፈጣሪ ልብ ይስጠን ከልብ ያሳዝናል አሁንስ ሁሉምነገር😢

  • @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
    @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 8 дней назад +4

    ብቻ ፈጣሪ መልካሙን ያድለን እጂ ትዳር ፈተና አለው ግን እኔ ቢማግጥ ይቅርታ አላደርግለትም መሄድ ከጀመሩ መቸም አይታመንም

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 8 дней назад +3

    እግዚአብሔር ያግዘን በእውነት😢😢😢😢

  • @እማፍቅር-መ6በ
    @እማፍቅር-መ6በ 7 дней назад +1

    መምህር እኔም እዲህ አይነት ፈተና ገጥሞኛል ባይን በጣም እማፈቅረዉ ልጂ ነበር ከዛም ቤተሰብቸ አይፈልጉትም እሱም የተረጋጋ ስላልነበር. ሊላ መልካም ሰው አግቸ አገባሁ ወለድኩ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሪፍ ላይ ነን ግን ያነን ማሰብ ማቆም አልቻልኩም ምን ይሻለኛል😢

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 дней назад +2

    እግዚአብሔር ሁሉ ያያል ከትዳር ውጭ መማገጥ ሀጥያት መጥፎ ነው ለእንደዚ አይነት ስው ይቅርታ ማደርገ አብሮ መኖር አያስፍልግም

  • @helymaru
    @helymaru 8 дней назад +2

    selam wendem yene tareki besema tiru astemare yehonal pleas ketemchek bawerak tiru new betam yemegrem tariki new

  • @YoditTogo
    @YoditTogo 7 дней назад

    Bless u❤❤❤

  • @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
    @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 8 дней назад +3

    ለወዶች ነው ባብዝኝ በጅ ያለ ወርቅ እደመዳብ ነው የሚሆን እኔማ እነሱን ማመን ነው ያቃተኝ ለዚህም የጓደኛየ ባል እሷን ካላገባሁ ሞቴን እመጣለሁ እጂ ሌላ አላገባም ብሎ አግብቶ አመት እኳ አልቆየም ፈቶ ሲገባ አሁን እደልብስ እያቀያየረ አለ 😂😂😂😂😂

  • @KsaKsa-m3l
    @KsaKsa-m3l 8 дней назад +10

    እየ የምለዉ ደሞ አዲሰዉ ከትዳር ቡሀላ ሌላ ጋ ሂዶ ከማገጠ ምን ይሰራል መለያየት ነዉ እጂ እደሀለዉ ጋ ስሜቱ እስኪበርዲ ዝም ለምን እደዋለሁ እኔ በራሴ ባለቤቴ ምንም ነገር ይበዲለኝ ይቅርታ ከጠየቀ ይቅር እለዋለሁ ችት ካረገ ግን በታአምር አብሬዉ አልኖርም ምክኛቱ ከኔ የጎደለ ነገር ካለ መናገር ይችላል

  • @YoditTogo
    @YoditTogo 7 дней назад

    I like you ❤❤❤
    Go head

  • @LolBaba-si7oc
    @LolBaba-si7oc 8 дней назад +2

    ምንድን ነው ትላክሱ

  • @KennaaBiranu
    @KennaaBiranu 7 дней назад +1

    ምን አለበት ብሩም ምቾቱም ቀርቶብኝ ለራሱ እንደ ፈለገ ሆኖ ለኔ ሰላም ሴቶኝ ልጄን ባሳደኩኝ 💔😢

  • @ZINAHZ-o7j
    @ZINAHZ-o7j День назад

    በጣም ከባድ ነው ብቻ

  • @AaAa-kq7kh
    @AaAa-kq7kh 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TyTt-x2d
    @TyTt-x2d 8 дней назад +1

    ✅✅✅✅✅✅

  • @cchbjjnnnmmm-f3l
    @cchbjjnnnmmm-f3l 3 дня назад

    ወንዴሜ ባሌ ሌላ ሴት ጋር መሴጂ ይጠፍል እና ምንማደርግ አለብኝ

  • @Yohana02390
    @Yohana02390 8 дней назад +5

    ከማገጠ ባልና ከማገጠች ሚስት ጋር አብሮ መቀጠል አያስፈልግም፤ መታሰብም የለበትም! የማገጠውን አካል ሲጥ ማድረግ ነው እንጅ የምን መለሳለስ ነው?

    • @ልጅናሆምዩቱቤ
      @ልጅናሆምዩቱቤ 7 дней назад

      በአፍ እንደመናገር ቀላል አይደለም ብሮ 😢😢

    • @oertodokes
      @oertodokes 7 дней назад

      አይመለየት አይጣል ነው ትልቁነገር😢😢

  • @abayhailu1476
    @abayhailu1476 8 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 7 дней назад

    ❤❤🎉🎉

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 7 дней назад +2

    ምክንያቲም የዘመኑ ሴት የሰው ትዳር አፍርሰው መግባት ስለሚፈልጉ ናቸው. ሴቶቹ አሁን ላይ ክብር አተዋል ሰርተው ከመለወጥ ይልቅ በአቋራጭ እና በመስተፋቅር ወይም በዝሙታቸው : በአርቴፊሻል ሜካፕ ውበት ወንዱን ማጥመድ እና መንጠልጠል ነው ሚፈልጉት:: ባለ ትዳሮ ሆነ አልሆነ ሴቶቹ ጉዳያቸው አደለም :: ወንድ ልጅማ በሀሪው ነው ውሻም ይከተላል እኮ::

  • @KidistTeklu
    @KidistTeklu 6 дней назад

    መማገጥ ምንድነው

  • @misrakgetachew
    @misrakgetachew 7 дней назад

    Ene and tyake alegn balebete kene lela gar eyemagete lemindin new gize yemisetew?Egzabherim eko zimutin telahu bilual yichin bezihu bicha yifekedal yihin endet tayewaleh?????

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 8 дней назад

    Laza eko nawe ethiopia ka africa ba HIV 3 Level laye yalenawe 35,milion ethiopiawi hiv alebate